ስለ ድርጅቱ

አዲስ ወይም ያገለገሉ ቁሳቁሶች ወይም መገልገያዎች አለዎት? ካለዎት ሊሸጡት ወይም ሊያስወግዱት ይፈልጋሉ? ወይም የእርስዎ አነስተኛ ስራ (ቢዝነስ) የኢንተርኔት ድህረገጽ ገበያ ውስጥ መግባት ያስፈልግው ይሆናል። ይህም የራስዎን የገበያ ድህረገጽ መስራት ያስፈልግዎ ይሆናል። አዲስባይ ዶትኮም የኢንተርኔት ላይ የንግድ ድህረገጽ የምርትዎ ወይም የንግድዎ ማሻሻጫ በመሆን ሊገለገሉ እንዲችሉ በልዩ እና በአዲስ ዲዛይን ቀርቦሎታል። ይህንንም ለማድረግ በቀላሉ በድህረገጹ ላይ የራስሆን አካውንት መክፈት ይችላሉ።

ከኤሌክትሮኒክስ ጀምሮ ንብረትዎ የሆነ ሁሉ ቤትሆን፣ መኪናሆን፣ የቤት ዕቃዎን መሸጥም ሆነ ማከራየት አዲስም ይሁን ያገለገለ ከዚህ ተጨማሪ ብዙ አይነት አማራጮችን እና ግልጋሎቶችን አካቶ በሰፊ ሁኔታ አዲስባይ ኢንተርኔት ሊያገኙበት የሚችሉበት ቦታ ሁሉ ይዞሎት ቀርቧል።ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት የአዲስባይን የምዝገባ ፎርም በመሙላት የአዲስባይ አካውንት ሊኖሮት ይገባል።

ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት የአዲስባይን የምዝገባ ፎርም በመሙላት የአዲስባይ አካውንት ሊኖሮት ይገባል።

ለጊዜው ድህረገጻችን አምስት ክፍሎችን ብቻ ነው የሚያቀርበው።እነሱም፡- መኪና፣ ቤት፣ የቤት ዕቃ፣ ሞባይል እና ኤሌክትሮኒክስ ናቸው።የድህረገጹ ይዘት መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ ይቀጥላል።የድህረገጹ (ድርጅቱ) አላማ በአገሪቱ አንድ የሆነ የንግድ እና የማስተዋወቂያ ዘርፍ ለደንበኞቹ ማቅረብ እንዲሁም በሻጭና በገዢዎች መካከል የንግድ ቁርኝነት ለማቀላጠፍና ለማጠናከር በዋና ዋና ክፍሎች ማቅረብ ነው።

ለበለጠ መረጃ ወይም አስተያየት ካለሆት info@addisbuy.com ላይ ኢሜይል ያድርጉልን ወይም በስልክ ቁጥር 0927441193 / 0911371470 / 0912749557 ላይ ይደውሉልን። የኢንተርኔት የንግድ ዝውውር ላይ የመሳተፍዎንም ሆነ ከኛ ጋር የፈጠሩትን ቁርኝት እናደንቃለን።ተቀዳሚ ተግባራችን እርስሆን ማገልገል ነው።


እናመሰግናለን

የአዲስባይ አባላት

አባላት

አንተነህ ደፋሩ
ያሬድ ሰለሞን
ሰኢድ ያሲን
ሙሉቀን አስፋው
ሰሚር የሱፍ