የሚስጥር አጠባበቅ

በመጨረሻ የወጣበት ቀን፡ መስከረም 16/ 2005 ዓ.ም.

በድህረገጻችን ለመገልገል የተለያዩ ምክንያት ይኖሮታል።ኢንፎርሜሽን ለመፈለግና ለመካፈል ከሌሎች ሰዎች ጋር ለመገናኘት ወይም አዲስ ይዘት ያለው ነገር በሽያጭና ግዢ ሂደት ውስጥ ለማቅረብ ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ የአዲስባይ አድራሻ ከፍተው ከኛ ጋር ኢንፎርሜሽን በሚለዋወጡበት ወቅት፤ ለእርሶ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮቹን ማስታወቂያዎችንና በተሻሻለ መንገድ በማሳወቅ ከደንበኞች ጋር እንዲገናኝ በመርዳት ወይም ከሌሎች ጋር በቀላሉና በፍጥነት እንዲገናኝ በማድረግ የምንሰጣቸውን ግልጋሎት በተሻለ መንገድ እናቀርብሎታለን ግልጽ እንዲሆንሎት የምንፈልገውን ነገር ቢኖር እንዴት ኢንፎርሜሽን መጠቀም እንዳለቦትና እንዴት የግል ማህደርሆን መጠበቅ እንዳለቦት ነው።የግል ሚስጥር አጠባበቅ ደንቦችን የሚከተሉትን ነገሮችን ያካትታል፡

 1. ምን አይነት ኢንፎርሜሽን እኛ እንደምንሰበስብና ለምን እንደምንሰበስብ፤
 2. እንዴት ኢንፎርሜሽኖችን እንደምንጠቀምበት፤
 3. እንዴት አዳዲስ ኢንፎርሜሽን ማግኘትን ጨምሮ የምናቀርብሎት ምርጫዎች፤

የእርሶ የግል ሚስጢር ደህንነት ለአዲስባይ ትልቅ ጉዳይ ስለሆነ እባክሆን ጊዜ ወስደው አሰራራችን እንዴት እንደሆነ ያጢኑት። ማንኛውም ጥያቄ ካለሆት ይጠቀይቁን።

1. የምንሰበስበው ኢንፎርሜሽን

ኢንፎርሜሽን በሁለት አይነት መንገድ እንሰበስባለን

 1. እናንተ የምትሰጡትን ኢንፎርሜሽን ለምሳሌ አገልግሎታችን የእናንተ በአዲስባይ የተመዘገበ የግል አድራሻ እንዲኖሮት ይጠይቃል፡ ይኽንንም ሲያደርጉት የስልክ ቁጥርዎንና የኢሜይል አድራሻዎን እንጠይቃለን።
 2. የእኛንና አገልግሎት በሚጠቀሙበት ወቅት የምናገኘው ኢንፎርሜሽን እንዴት አገልግሎታችን እንደሚጠቀሙና ምን አይነት አገልግሎት እንደሚጠቀሙ ኢንፎርሜሽን ልንሰበስብ እንችላለን። ለምሳሌ ድህረገጻችን በሚጎበኙበት ወቅት የኛን ድህረገጽ ለማሳወቅ የሚጠቀሙትን ወይም እይታና ከእኛ ማስታወቅና ይዘቶችን ዙሪያ ማን አይነት እይታና ግንኙነት እንዳሎት ኢንፎርማሽን ልንሰበስብ እንችላለን ::የዚህ አይነቱ ኢንፎ ርማሺን የሚከተሉትን ያጠቃልላል

የይግቡ መረጃ

የእኛን ግልጋሎት በሚጠቀሙበት ወቅት ወይም በአዲስባይ የተቀመጡ ይዘቶችን በሚመለከቱበት ወቅት ወዲያውኑ ኢንፎርሜሽን በመሰብሰብ የምናከማች ሲሆን ይህም ሁኔታ በሚከተለው መንገድ የሚካሄድ ይሆናል።

 1. በዝርዝር እንዴት አገልግሎታችንን እንደሚጠቀሙ ለምሳሌ ያህል መረጃ ለመፈለግ የሚጠይቁአቸውን ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ ስለእርስሆ መረጃ እንሰበስባለን
 2. የሚጠቀሙበት መሳሪያ የኩነት መረጃ እንደ መነሻ በመጠቀም ለምሳሌ ያህል የመፈለግያ ብራውዘር (browser) ቋንቋ የተያያዙ መረጃዎችን እና የጠየቁበትን ሰዓት እንዲሁም ‘ሪፈራል ዩአርኤል (referal url)’ በመመዝገብ
 3. የእርስሆን ብራውዘር ወይም የአዲስባይ አድራሻዎን መለየት የሚያስችሉ ኩኪስ በመጠቀም

ኩኪስ (COOKIES)እና ተመሳሳይ መረጃዎች

አዲስባይ አገልግሎትን ሲጎበኙ እኛ ኢንፎርሜሽን በመሰብሰብ የምናከማች ሲሆን ይህም አንድና ከአንድ በላይ የሆኑ ኩኪስ (cookies) ወይም ተመሳሳይ የመለያ መንገዶችን በመጠቀም ወደሚገለገሉበትየመለያ መንገዶችን በመጠቀም ወደሚገለገሉበት መሳሪያ መላክን ያካትታል። በተጨማሪም እርሶ የሸሪኮቻችን አገልግሎት ጋር ግንኙነት በሚፈጥሩበት ወቅት ኩኪሶችና ተመሳሳይ መለያዎችን እንጠቀማለን። ለምሳሌ ያህል የማስታወቂያ አገልግሎታችን ወይም በሌላ ድህረ ገጽ ላይ እሚገኙ የአዲስባይ ገጾችን በመጠቀም መረጃ ልንሰበስብ እንችላለን።

2. እንዴት የሰበሰብናቸውን ኢንፎርሜሽን እንጠቀምበታለን

ከአገልግሎታችን የምንሰበስባቸው ኢንፎርማሽኖችን አገልግሎታችንን ለማሻሻል፣ የመጠበቅ፣ አዲስ የአገልግሎት ዘርፍ ለማበጀት እና አዲስባይን እና ደንበኞቹን ደህንነት ለመጠበቅ እንጠቀምበታለን።በተጭማሪም ኢንፎርሜሽን በናንተ የፍላጎት ይዘት መሰረት አገልግሎታችን ለማቅረብ እንደምሳሌ ያህል የምትፈልጉትን ነገር በተሻለ መንገድ ለማቅረብ እንዲሁም ለናንተ የሚሰማሁን ጠቃሚ የሆኑ ማስታወቂያዎቹን ለመላክ እንጠቀምበታለን።ምናልባትም በአዲስባይ ማዕደርሆ ላይ ያስቀመጡትን ስም የእርስሆን የአዲስባይ አድራሻዎን የሚፈልጉ ግልጋሎቶችን በሚጠቀሙበት ወቅት እንጠቀምበታለን። በተጨማሪም ከአዲስባይ ጋር የሚያያዙ የበፊት ስምን በመተካት እርሶ ወጥ በሆነ መንገድ በአገልግሎታችን ውስጥ ይስተናገዳሉ። የእናንተ የኢሜይል ተጠቃሚዎች ወይም እናንተን የሚለዩበት ሌላ መለያ ካላቸው ምናልባት የሚታወቀውን የእናንተን የአዲስባይ አድራሻን ይሆናል።ከአዲስባይ ጋር ግንኙነት በሚያደርጉበት ወቅት የእርሶን (ግንኙነት) በመመዝገብ የምንይዝ ሲሆን ይኽንን የምናደርግበት ምክንያት የሚያጋጥሞትን የምንይዝ ሲሆን ይኸንን የምናደርግበት ምክንያት የሚያጋጥሞትን ማንኛውንም ችግር(ተግዳሮት) ለመረዳት እንዲያስችለን በአገልግሎታችን ላይ ለሚደረግ ለውጥ ወይም ማሻሻያዎችን ለእርሶ ለማሳወቅ እንዲያመቸን የኢሜይል አድራሻዎን ልንጠቀም እንችላለን።የእርሶን የአጠቃቀም መንገድ፣ ልምድና በአጠቃላይ የአገልግሎታችን ጥራት በበለጠ ለማሻሻል እንዲያስችለን ከኩኪስ (cookies) ኢንፎርሜሽን በመሰብሰብ የምንጠቀም ይሆናል። ለምሳሌ ያህል የቋንቋ ምርጫዎን በመለየት አገልግሎታችንን በመረጡት የቋንቋ አይነት እንዲደርሶት ለማድረግ በተጨማሪም ተዘጋጅተው የሚላኩ የማስተዋወቅያ ሳንጠቀም ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸውን ዘርፎች ለምሳሌ ያህል ዘር፣ ሀይማኖት፣ ወሲብ ነክ ወይም ጤና ነክ ጉዳዮች ዙሪያ ቢደርሶት ከኩኪስ (cookies) እና ተመሳሳይ የመለያ መንገዳችን ተጠቅመን እኛ እንደላክነው አድርገው መገንዘብ የለቦትም።በዚህ በግል ማህደር ደብዳቤዎ ደንቦችን ከተጠቀሱት ነጥቦች ውጭ የእርሶን ፍቃደኝነት ሳናገኝ ምንም ጉዳይ የማንጠቀም መሆኑን እናረጋግጥሎታለን።

ምርጫና ግልጽነት

ሰዎች የተለያዩ የግል ፍላጎት ያላቸው ሲሆን የኛ አላማም የምንሰበስባቸው ኢንፎርሜሽኖች በግልጽ በማስቀመጥ እርሶም በሚጠቀሙበት ወቅት ትርጉም ያለው ምርጫ ማድረግ እንዲችሉ መረዳት

ለምሳሌ፡- የማስታወቂያ ፍላጎቶን በመመልከት መምረጥ የሚችሉ ሲሆን ብራውዘር በመጠቀም ምንም አይነት ኩኪስ የድርጅታችን ጨምሮ እንዳይደርሶት ከእኛ የሚላኩትን ማመልከቻ መለያ መንገድ ማድረግ ይችላሉ። ነገር ግን ሊገነዘቡት የሚገባው ነገር የእኛን ኩኪስ እንዳይደርሶት በሚያደርጉበት ወቅት አገልግሎታችን በትክክለኛው መንገድ ለማድረስ የሚያደርጎት መሆኑን ነው። ለምሳሌ የቋንቋ ምርጫዎን ማስታወስ ሊያዳግተን ይችላል።

የሚጋሯቸው ኢንፎርሜሽኖች

የእኛ አገልግሎት እርሶን ኢንፎርማሺን ከሌሎች ጋር እንዲነጋገሩ የሚያስችል ሲሆን ኢንፎርሜሽኖችን ከሌሎች ጋር እንዲጋሩ የሚያስችል ሲሆን ኢንፎርሜሽኖችን ከብዙሃኑ ጋር በሚያጋሩበት ወቅት አዲስባይን ጨምሮ በመፈለጊያ (searsh engine) ሊመለከቱት ይችላሉ። ስለዚህ የእኛ አገልግሎት እንዴት መጋራት እንዳለቦት እንዲሁም ይዘቶችን ማስወገድ የሚችሉበትን የተለያዩ አማራጮች ያቀርብሎታል።

3. የግል ኢንፎርሜሽኖችን የሚያገኙበትና የሚሻሻልበት መንገድ

አገልግሎታችን በሚጠቀሙበትወቅት የግል ኢንፎርሜሽኖችን የሚያገኙበት መንገድ መፍጠር እንደ አላማችን ሲወሰን ኢንፎርሜሽኑ የተሳሳተ ከሆነ ኢንፎርሜሽኑ ከህጋዊ አሰራር ወይም ህጋዊ ጥቅም ያለው ካልሆነ በስተቀር የሚያስተካክሉበትን እንዲሁም የሚያስወግዱበትን መንገድ እንፈጥርሎታለን።ኢንፎርሜሽኑን በሚያገኙበት ወቅት ማንነቶን የሚያረጋግጡበት ጥያቄዎች በመጠየቅ ጥያቄዎን ለሟሟላት እንንቀሳቀሳለን። ምክንያት አልባ የሆኑ ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን ልናስወግድ የምንችል ሲሆን (ለምሳሌ ያለውን ሲስተም ሙሉ በሙሉ የሚለውጥ ከሆነ ወይም አዲስ የተመሰረተ ሲስተም ሲሆን) የሌሎችን የግል ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ሆኖ ከተገኘ ወይም በፍጹም ሊተገበር የማይችል ከሆነ (የመጠባበቂያ ኢንፎርሜሽኖችን መጠየቅ)፤

መረጃዎችን ማጋራት

ከሚከተሉት አንዱ ሁኔታ ካልተሟላ በስተቀር የግለሰብ መረጃዎችን ከካምፓኒዎች፣ ከድርጅቶች ወይም ከአዲስ ባይ ውጭ ካሉ ግለሰቦች ጋር በምንም አይነት ሁኔታ የግል ኢንፎርሜሽን አያጋራም።

 1. በእናንተ ፈቃደኝነት ከካምፓኒዎች ድርጅቶች ወይም ከአዲስባይውጭ ካሉ ግለሰቦች ጋር የእርሶ ፍቃደኛ ከሆኑ የግል መረጃዎችን ማጋራት እንችላለን። ጥንቃቄ የሚሹ የግል ኢንፎርሜሽኖችን ለማጋራት ምናልባት opt-in እንጠይቃለን።
 2. በዶሜይን አስተዳደር (Domain administrators)የአዲስባይ የግል አድራሻዎ በዶሜይን አስተዳደር የሚተዳደር ስለሆነ የዶሜይን አስተዳደር እና ሰርቨር (servers) የአጠቃቀም ድጋፍ ለድርጅታችን የሚሰጡ አካላት የአዲስ ባይ ላይ የሚገኝ ኢንፎ ርሜሽን (ኢ-ሜይልን እና ሌሎች መረጃዎችን ጨምሮ) በግልጽ ማግኘት ይችላሉ።የዶሜይን አስተዳደር የሚከተሉትን ነገሮች ማድረግ ይችላል።
  1. ከአድራሻዎ ጋር የተያያዙ መረጆች መመልከት ለምሳሌ ምን አይነት አፕሊኬሽን (Application) እንደሆኑ የሚገልጽ ስታስቲካል (stastical) መረጃዎችን፤
  2. የግል አድራሻዎን ሚስጥራዊ መክፈቻ መቀየር፤
  3. የግል አድራሻዎ እንዳይንቀሳቀስ ማገድ ወይም እንዲቋረጥ ማድረግ፤
  4. በግል አድራሻዎ የተቀመጡ ኢንፎርሜሽኖችን ማግኘት ወይም መጠየቅ፤
  5. የሚተገበሩ ህግጋት ደንቦች የህግ ሂደቶችን ወይም የማስገደድ ጥያቄዎችን በመንግስት ቢነሳ በአጥጋቢ ሁኔታ ለመመለስ የግል አድራሻዎን ኢንፎርሜሽን ይቀበላል፤
  6. ኢንፎርሜሽን ወይም የግል ማህደር ወይም መጠረዝና ማስተካከል እንዳይችሉ ያግዳል።

ለውጭ ግልጋሎት በትዕዛዛት መሰረት እንዲሁም ከግል መረጃ ደህንነት ፖሊሲያችን በማይጥስ ሁኔታ በተጨማሪም አስፈላጊ ሚስጥሮችን እና የደህንነት እንቅስቃሴን በማይጥስ መልኩ ለግለሰቦች ስራችንን እንዲያካሂዱልን የግል መረጃዎችን ለአጋሮቻችን ወይም ታማኝ ለሆኑ ሌሎች ድርጅቶች ልንሰጥ እንችላለን።

በህግ ምክንያቶች የግልመረጃዎችን ከካንፓኒዎች ፣ ድርጅቶች ወይም ከአዲስ ባይ ውጭ ከሚገኙ ግለሰቦች ጋር ልንሰራ የምንችል ሲሆንይህ የሚሆነው ኢንፎ ርሜሽኑን ማግኘት፣መጠቀም፣መጠበቅ፣ ወይም መረጃውን አሳልፎ መስጠት

 • የትኛውንም መተግበር ካለበት ህግጋት ፣ደ ንቦች፣የህግ ሂደቶች ወይም የመንግስት የማስገደድ ጥያቄ ጋር ግንኙነት ሲኖረው፣
 • መተግበር የሚገባቸው የአገልግሎት ስምምነቶችን ለማስገደድ ይኸውም ስምምነቱ ለመጣሱ በሚመለከት የሚደረግ ምርመራን ጨምሮ፣
 • ቴክኒካዊ ጉዳዮችን ወይም ዋስትናን ለማስጠበቅ ወይም መጭበርበርን ለመለየትና ለመከላከል፣
 • የአዲስባይን መብቶች ንብረቶች ወይም የተጠቃሚዎችን ወይም የህብረተሰቡን ደህንነትና በህግ በሚፈቅደው መንገድ ጉዳት እንዳይደርስባቸው መጠበቅ።
 • እንደ አታሚሆች፣ አስተዋዋቂዎች፣ ወይም ከድህረ ገጻችን ጋር ከሚገናኙ መሰልድህረ ገጾች ጋር ባጠቃላይ ከሸሪኮቻችን ጋር ጥቅልና ግለሰባዊ ያልሆኑ የወል መረጃዎችን እንለዋወጣለን። ለምሳሌ የአጠቃላይ አገልግሎቶቻችንን ተጠቃሚዎች የለውጥ ሂደትን ለማሳየት መረጃዎችን በይፋ ልናወጣ እንችላለን።አዲስባይ ምንአልባት ከሌላ ድርጅትጋር ቢዋሃድ ፣ ሃብቱን ቢሸጥ ወይም ቢወረስበት ከአዲስባይ ጋር የተጠቃሚዎችን የግል መረጃ ሚስጥራዊነት መጠበቅን የሚቀጥልበት ሲሆን በጉዳዩም ተያያዥነት ለሚኖራቸው ተጠቃሚዎቹ (ደንበኞቹ) የግል መረጃዎች ከመዘዋወራቸው በፊት ወይም ለሌላ የግል ደህንነት ዋስትና ፖሊሲ ስር ከመተላለፋቸው በፊት ማሳሰቢያ ይልካል።

  የኢንፎርሜሽን ዋስትና

  አዲስባይንና ተጠቃሚዎቹን ሃላፊነት በሌላው መንገድና ከመታገድ መረጃዎችን ለመጠበቅ የመረጃዎች ይፋ እንዳይደረጉ ወይንም እንዳይጠፋ ለማድረግ ጠንክረን የምንሰራ ሲሆን በተለይም ደግሞ

 • አብዛኞቹን አገልግሎታችንን ኤስኤስኤል (SSL) በመጠቀም ልንቀይር (Encrypt) እንችላለን።
 • አድራሻዎን በሚከፍቱበት ወቅት ሁለት ደረጃ ያለው ማረጋገጫ በመስራት እና ዋስትና ያለው ብራውሲንግ ገጽታ በማስቀመጥ፤
 • ኢንፎርሜሽን አሰባሰባችን፣ የምናጠራቅምበትና የምናካሂድበትን አሰራር በየጊዜው በመገምገም ከተፈቀደው መንገድ ውጪ የሚመጡ ተግባሮችን ለመከላከል አካላዊ የሆነ ጥበቃን እናደርጋለን፤
 • የግል መረጃ የሚገኝበትን መንገድ ለአዲስባይ ሰራተኞች፣ ኮንትራክተሮች፣ ለእኛ መረጃዎቹን የሚያካሂዱልን ወኪሎች ብቻ እንደኛ አድርገን የገደብነው ሲሆን እነዚህ አካላት በሚስጥር የመጠበቅ ግዴታ የሚያረጋግጥ የኮንትራት ስምምነት የሚያካሂዱ ሲሆን ሚስጥር የመጠበቅ ግዴታቸውን ያልተወጡ ከሆነ የዲሲፒሊን ቅጣት ወይም ስራውን የማቋረጥ ዕጣ ፈንታ ሊደርስባቸው ይችላል።
 • ተተግባሪነት

  የግል ደህንነት ፖሊሲያችን በሁሉም የአዲስባይ አገልግሎቶች ላይና በአጋሮች ላይ የሚተገበር ሲሆን በድህረገጹ ላይ የሚሰጡትን አገልግሎቶችን ያካትታል (ለምሳሌ የማስታወቂያን አገልግሎት) ነገር ግን የራሳቸው የግል ደህንነት ፖሊሲ ያላቸውን አገልግሎቶችን አያካትትም።የግል ደህንነት ፖሊሲያችን በሌሎች ካምፓኒዎች ወይም ግለሰቦች የሚሰጡ ግልጋሎቶችን በድህረገጻችን ላይ የሚታዩ ወይም ምርቶችን አዲስባይን አገልግሎቶችን የሚያሳይ ድህረገጾች ላይ ተግባራዊ አይደረግም።የግል ደህንነት ፖሊሲያችን የሌሎችን አዲስ ባይን የሚያስተዋውቁ ካምፓኒዎችና ድርጅቶች ኩኪስ (cookies) የሚጠቀሙ፣ ፒክስል ታግ(pixel tag) እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ማስታወቂያዎችን ለማቅረብ የሚረዱ ቴክኖሎጂዎችን የሚጠቀሙ አካላት የኢንፎርሜሽን አተገባበርን አያካትትም።

  ማስገደድ

  ከግል ደህንነት ፖሊሲያችን አንጻር የምንገመገምበት ሲሆን ከብዙ የመተዳደሪያ ማዕቀፎች ጋር እንዲያያዙ እናደርጋለን።አቤቱታዎች በጽሁፍ በምንቀበልበት ወቅት አቤቱታውን ካቀረበው ሰው ጋር በመገናኘት ክትትል እናደርጋለን። ከተፈላጊ የአስተዳደር ባለስልጣናት ጋር በጋራ የምንሰራ ሲሆን የአካባቢው የመረጃ ጥበቃ ባለስልጣን አካላትን ያጠቃልላል። ይህን የሚደረገግበት ምክንያት የግል መረጃዎችን ለሌላ ወገን መተላለፍን የተመለከተ አቤቱታን በተመለከተ ከተጠቃሚው ጋር ብቻ በቀጥታ በምናደርገው ግንኙነት ችግሩን ለመፍታት ስለማንችል ነው።

  ለውጦች

  የግል ደህንነት ፖሊሲያችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ልንቀይረው (ልናሻሽለው) የምንችል ሲሆን የእርሶን ዝርዝር ፍቃደኝነት ሳናገኝ መብቶችን በዚህ የግል ደህንነት ፖሊሲያችን ብቻ አንቀንሰውም። የሚሰሩ የግል ደህንነት ፖሊሲያችን ላይ ለውጥ በሚኖሩበት ወቅት በዚህ ገጽ ላይ የምናሳውቅ ሲሆን መሰረታዊ ለውጥ ከሆነ ልዩ የሆነ ማሳሰቢያ እናክልበታለን (ለውጡን የሚገልጽ የኢሜይል መልዕክትን ያካትታል) በተጨማሪም ከመለወጡ በፊት የነበረውን የግል ደህንነት ፖሊሲያችንን በአርካይቫችን እንዲመለከቱት የምናስቀምጥሎት መሆኑን እንገልጻለን።

  እናመሰግናለን

  አዲስ ባይ